More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them ...
በአፋር ክልል ዐዋሽ ፈንታሌ ዶፋን ተራራ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ በሚገኘው ርዕደ መሬት፣ በቀጥታ የአደጋ ተጋላጭ በሚል ከተለዩ ቀበሌዎች እስከ አኹን 54 ሺሕ ሰዎች ቀዬአቸውን ለቀው እንዲወጡ ...
በደቡብ አፍሪካ የማዕድን ማውጫ የነፍስ አድን ሠራተኞ ዛሬ ማክሰኞ 8 ተጨማሪ አስክሬኖችን ከጉድጓዱ አውጥተዋል፡፡መውጣት ያልቻሉ ከ400 የሚበልጡ ቆፋሪዎች አሁንም ጉድጓዱ ውስጥ እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከስልጣን ጊዜያቸው ማብቂያ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ትላንት ሰኞ ባሰሙት ንግግር የተመሩበትን የውጭ ፖሊሲ መርህ ዘርዝረዋል። አገሪቱን ወደ ፍጹም አዲስ ወደ ሆነ አቅጣጫ ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ጉዳዮችን በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሲያተዋውቁ ...
ባለፈው ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም, ከዚኽ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው ፖለቲከኛ እንዲሁም የምጣኔ ሀብት እና የፋይናንስ ባለሞያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሥርዐተ ቀብር፣ እሑድ፣ ጥር 4 ቀን ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። በመጠለያ ካምፕ ለአራት ዓመታት እንደቆዩ የሚናገሩት ተፈናቃዮቹ፣ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው ...