(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። በመጠለያ ካምፕ ለአራት ዓመታት እንደቆዩ የሚናገሩት ተፈናቃዮቹ፣ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
Sudan: Civilians and soldiers celebrated in Wad Madani, the capital of the El Gezira state, after it was recaptured by the ...
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም። እንዲያውም ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ነፋስ ደረቅ በመታገዝ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳቱ፣ በየሰዓቱ የሚያደርሰው ውድመት አስከፊ ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን አቋርጠው ለመውረድ መገደዳቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ...
በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ። ይኹን እንጂ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል፣ ለበርካታ ወጣቶች ድጋፍ በማድረግ ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ እየ ...
ዛሬ እሑድ ጥር 4 ቀን በተካሔደው የ2025 የዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል፡፡ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ባለው የዱባይ ...
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሳን ሼክ መሃሙድ ከኢትዮጵያ ጋር ለአንድ ዓመት ያክል ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ለማደስ ስምምነት ላይ በደረሱ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ...
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ጥቃት እንዲጥራ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ...
ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች እንደሆኑ በሚጠረጠሩ ግለሰቦች በአንድ ቤት ውስጥ ታግተው የነበሩ 26 ኢትዮጵያንን እርቃናቸውን ማግኘቱን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ፍልሰተኞቹን ከታገቱበት ...
(ፒ ኤል ኦ) ተወካዮች ጋራ ዛሬ የተገናኙት የግብጹ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር የፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር እንዲጠናከርና ፍልስጤማውያን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት የውጪ ...
በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን ያወደመውን እና እስካሁን 10 የሚደርሱ ሰዎችን የገደለውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዛሬ ለአራተኛ ተከታታይ ቀን እሳቱን ለማጥፋት ብርቱ ግብግባቸውን ...