በደቡብ አፍሪካ የማዕድን ማውጫ የነፍስ አድን ሠራተኞ ዛሬ ማክሰኞ 8 ተጨማሪ አስክሬኖችን ከጉድጓዱ አውጥተዋል፡፡መውጣት ያልቻሉ ከ400 የሚበልጡ ቆፋሪዎች አሁንም ጉድጓዱ ውስጥ እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ...
(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። በመጠለያ ካምፕ ለአራት ዓመታት እንደቆዩ የሚናገሩት ተፈናቃዮቹ፣ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
Sudan: Civilians and soldiers celebrated in Wad Madani, the capital of the El Gezira state, after it was recaptured by the ...
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም። እንዲያውም ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ነፋስ ደረቅ በመታገዝ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳቱ፣ በየሰዓቱ የሚያደርሰው ውድመት አስከፊ ...
በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ። ይኹን እንጂ፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል፣ ለበርካታ ወጣቶች ድጋፍ በማድረግ ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ ...
Sudan: Civilians and soldiers celebrated in Wad Madani, the capital of El Gezira state, after it was recaptured by the Sudanese army from the paramilitary Rapid Support Forces, marking a possible ...
Firefighters in southern California are battling to bring multiple major Los Angeles area wildfires under control Monday as forecasters warn of renewed strong winds that could cause “explosive fire ...