Practise your reading skills with The Reading Room .
የአሜሪካ መንግሥት ከሦስት ዓመት በፊት ኢትዮጵያውያን በጊዜያዊ የሕግ ከለላ በአገሪቱ ውስጥ እንዲኖሩ እንዲሠሩ የፈቀደበትን አሠራር እንዲያከትም ወስኗል ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ወደ ሥልጣን ከተመለሰ በኋላ አሜሪካ በግዙፉ የተራድኦ ተቋሟ ዩኤስኤይዲ በኩል ከተለያዩ አገራት የነበራትን ዘርፈ ...
ግብፅ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር ሕጋዊ አስገዳጅ ስምምነት ላይ ከመድረስ በስተቀር ሌላ ምንም ዓይነት "ችግር እንደሌለባት ...
ይህ በአንድ መለስተኛ ኮሌጅ ያስተምር የነበረ የአንድ ምስኪን መምህር እውነተኛ ታሪክ ነው። ስሙን እንሸሽጋለን፤ መምህር ገሬ ብለን እንጠራዋለን። ገሬ ...
የሎስ አንጀለስ አቃቤ ሕግ የሆሊውድ ዳይሬክተር እና ተዋናይ የሆኑትን ወላጆቹን በመግደል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው ልጃቸው ላይ የወንጀል ክስ መሠረተ ...
35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። ከታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም. አስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም. በሚካሄደው ...
Adverts and paywalls could be introduced across BBC platforms under plans for the biggest shake-up at the broadcasting service in a decade. It could mean fan favourite shows - such as Strictly Come ...
በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ታኅሣሥ 25 በዓለም ላይ እጅግ ዝነኛ ከሆኑ ክብረ በዓላት አንዱ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይከበራል። በመላው ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በሚገኘው ቤሮ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ታጣቂዎች በሦስት የወርቅ እና የእምነበረድ ማውጫ ስፍራዎች ላይ በፈጸሙ ጥቃቶች ...
የገንዘብ ሚኒስቴር የንብረት ታክስ የሚጣልበትን እና የሚሰበሰብበትን መንገድ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ "ሞዴል" ረቂቅ ሕግ በታኅሣሥ 2018 ዓ.ም.
በምሥራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚንቀሳቀሰው አማጺ ቡድን መሪ በአሜሪካ ጥያቄ መሠረት ተዋጊዎቹ ቁልፍ የሆነችውን ኡቬራ ከተማን ለቀው እንደሚወጡ ...